በኢትዮጵያ ፖለቲካ ትልቅ ስም የነበራቸው አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ከዚህ አለም በሞት መለየታቸው ተሰማ፡፡
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ "አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በማረፋቸው የተሰማኝን ኀዘን እገልጻለሁ" ሲሉ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ አስፍረዋል፡፡
"በሚችሉት ሁሉ ሀገራቸውንና አፍሪካን ያገለገሉ፣ በአቋማቸው ጽኑ፣ ሕዝቦችን ለማቀራረብ የተጉ፣ እውነት ነው ብለው ያመኑትን የትምና መቼም የሚናገሩ ነበሩ" ብለዋል።
በኢትዮጵያ ፖለቲካ ትልቅ ስም የነበራቸው አቶ ቡልቻ የምጣኔ ሀብት ባለሙያውም ነበሩ፡፡
Comments