ታህሳስ 29፣2016 - ኢንዱስትሪ ፓርኮች ዉስጥ ሳይያዙ የቆዩ የማምረቻ ሼዶች በባለሀብቶች እየተያዙ መሆኑ ተነግሯል
- sheger1021fm
- Jan 8, 2024
- 1 min read
በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የተገነቡ 13 ኢንዱስትሪ ፓርኮች ዉስጥ ሳይያዙ የቆዩ የማምረቻ ሼዶች በባለሀብቶች እየተያዙ መሆኑ ተነግሯል፡፡
ከወረቀት ንክኪ ነፃ የሆኑ ድጅታል አገልግሎት በመጀመሩም ባለሀብቶች ወደ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ገብተው ለመስራት የተሻለ ፍላጎት እያሳዩ ነው ተብሏል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments