ታህሳስ 29፣2016 - የትራፊክ ህጉ እና የህግ አስከባሪዎች የስነምግባር ጉዳይ ትኩረት እንደሚፈልጉ ተነግሯል
- sheger1021fm
- Jan 8, 2024
- 1 min read
በአዲስ አበባ በተደጋጋሚ የሚደርሰው የትራፊክ አደጋ ላይ መላ ለማበጀት በጉዳዩ ላይ የሚከወኑ ስራዎች በአደጋው ቅድሚያ ተጎጂ የሚሆኑ እግረኞችን ታሳቢ ማድረግ አለባቸው ተባለ፡፡
የትራፊክ ህጉ እንዲሁም የህግ አስከባሪዎች የስነምግባር ጉዳይም ትኩረት እንደሚፈልጉ ተነግሯል፡፡
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments