ታህሳስ 29፣2016 - የጉዳቱን መጠን በተመለከተ ክልሉ እና የፌዴራል መንግስት የሚገልጹበት መንገድ የተለያየ ሆኗል
- sheger1021fm
- Jan 8, 2024
- 1 min read
በትግራይ ክልል የተከሰተው ድርቅ በሰውና በእንስሳት ላይ የከፋ ጉዳት እያስከተለ መሆኑ እየተነገረ ነው፡፡
የጉዳቱን መጠን በተመለከተ ግን ክልሉ እና የፌዴራል መንግስት የሚገልጹበት መንገድ የተለያየ ሆኗል፡፡
የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ድርቁን በ1977 ከተከሰተውም የከፋ ነው ሲለው፤ የፌዴራል መንግስት ግን በእዚህ አይስማማም፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments