ታህሳስ 3፣ 2015- በህገ ወጥ መንገድ ወርቅ እየተመረተ እየተሸጠ በመሆኑ ወደ ብሔራዊ ባንክ መግባት ያለበት ወርቅ መቀነሱ ተሰማ፡፡
- sheger1021fm
- Dec 12, 2022
- 1 min read
ታህሳስ 3፣ 2015
በህገ ወጥ መንገድ ወርቅ እየተመረተ እየተሸጠ በመሆኑ ወደ ብሔራዊ ባንክ መግባት ያለበት ወርቅ መቀነሱ ተሰማ፡፡
የወርቅ ማምረት ሂደቱ የውጭ ዜጎችም እየተሳተፉ በመሆኑ ትኩረት ተሰጥቶ ሊሰራበት እንደሚገባ ዋና ገዥው አሳስበዋል፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Comments