ታህሳስ 4፣ 2015- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በአፍሪካ አሜሪካ የመሪዎች ጉባኤ በሚካሄድባት ዋሽንግተን በአረንጓዴ አሻራ ላይ ላበረከቱት አስተዋጽኦ
- sheger1021fm
- Dec 13, 2022
- 1 min read
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በአፍሪካ አሜሪካ የመሪዎች ጉባኤ በሚካሄድባት ዋሽንግተን በአረንጓዴ አሻራ ላይ ላበረከቱት አስተዋጽኦ ሽልማት ተበረከተላቸው፡፡
በጉባኤው ላይ 49 የአፍሪካ ሃገራት መሪዎች ጥሪ ደርሷቸዋል ተብሏል፡፡
ይህ የአፍሪካ መሪዎችን ከአሜሪካ ጋር የሚያገናኘው ጉባኤ ምንድነው?
ቴዎድሮስ ወርቁ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Comments