ታህሳስ 4፣ 2015በለጋሾች ድጋፍ መቀዛቀዝ ምክንያት የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የገንዘብ እጥረት ገጥሟቸዋል ተባለ።
- sheger1021fm
- Dec 13, 2022
- 1 min read
ታህሳስ 4፣ 2015
በለጋሾች ድጋፍ መቀዛቀዝ ምክንያት የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የገንዘብ እጥረት ገጥሟቸዋል ተባለ።
የገንዘብ ችግሩ አንዳንድ ድርጅቶቹ የጀመሯቸውን ስራዎች እንዲያቆሙ እስከ ማስገደድ መድረሱ ተነግሯል።
ንጋቱ ረጋሳ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Comments