ታህሳስ 4፣2016 - መንግስትም ፈቅዶ በፈረመው የካምፓላ ስምምነት መሰረት ለተፈናቃዮች እርዳታ እያቀረበ አይደለም ተብሏል
- sheger1021fm
- Dec 14, 2023
- 1 min read
በጎንደር በሚገኝ እና ቀበሮ ሜዳ ተብሎ በሚጠራ የተፈናቃዮች መጠለያ ጣቢያ ከ2,700 በላይ ተፈናቃዮች እርዳታ እየጠበቁ ነው ተብሏል፡፡
መንግስትም ወዶና ፈቅዶ በፈረመው የካምፓላ ስምምነት መሰረት ለተፈናቃዮች አስፈላጊውን እርዳታ እያቀረበ አይደለም መባሉን ሰምተናል፡፡
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments