ታህሳስ 4፣2016 - የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ያዘጋጀው አውደርዕይ እና ባዛር ተከፍቷል
- sheger1021fm
- Dec 14, 2023
- 1 min read
አምራች ኢንዱስትሪዎች ስራቸው እንዲበረታ የፖሊሲ ማሻሻያ ተደርጎላቸዋል ተባለ፡፡
የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ያዘጋጀው አውደርዕይ እና ባዛር በትናንትናው እለት ተከፍቷል፡፡
ፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments