ታህሳስ 5፣ 2015- በአሜሪካ እየተካሄደ ያለው እና 2ተኛ ቀኑን የያዘው የአፍሪካ አሜሪካ የመሪዎች ጉባኤ በኢንቨስትመንትና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ዛሬም እየመከ
- sheger1021fm
- Dec 14, 2022
- 1 min read
በአሜሪካ እየተካሄደ ያለው እና 2ተኛ ቀኑን የያዘው የአፍሪካ አሜሪካ የመሪዎች ጉባኤ በኢንቨስትመንትና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ዛሬም እየመከረ ነው፡፡
በጉባኤው ላይ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከጉባኤው ጎን ለጎን የሁለትዮሽ ውይይቶችን እያደረጉ ነው፡፡
ቴዎድሮስ ወርቁ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Comments