top of page

ታህሳስ 5፣ 2015- በከፊል ሥራ ላይ የዋለው አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መፅሀፍ በወጉ ታትሞ ተማሪዎች እጅ ላይ ሳይደርስ የትምህርት ዘመኑ እየተጋመሰ ነው


በከፊል ሥራ ላይ የዋለው አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መፅሀፍ በወጉ ታትሞ ተማሪዎች እጅ ላይ ሳይደርስ የትምህርት ዘመኑ እየተጋመሰ ነው፡፡


ተማሪዎች በመፅሐፍ ሳይታገዙ የሚማሩበት ሂደት ውጤታማነታቸው ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ስላለው ሊታሰብበት ይገባል ተብሏል፡፡


ፋሲካ ሙሉወርቅ


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Comments


bottom of page