ታህሳስ 5፣ 2015- ብሔራዊ የደህንነት ስጋት ሆኗል ያለውን የሌብነት የሙስና ወንጀል ለመግታት መንግስት ስራ ጀምሪያለሁ ካለ ሰነባብቷል
- sheger1021fm
- Dec 14, 2022
- 1 min read
ብሔራዊ የደህንነት ስጋት ሆኗል ያለውን የሌብነት የሙስና ወንጀል ለመግታት መንግስት ስራ ጀምሪያለሁ ካለ ሰነባብቷል፡፡
በሌሎች ሀገራት ወንጀሉን ለማክሰም የዜጎች ንቁ ተሳትፎ ጥቆማ ትልቅ ውጤት ማስገኘቱን የተናገሩትና በዘርፉ ጥናት ያደረጉት ባለሙያ ለስራው ውጤታማነት ከዚሁ ላይ ትኩረት ሊያደርግ እንደሚገባ መክረዋል፡፡
ተመስገን አባተ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Comments