ታህሳስ 5፣2016 - ሌብነት ውስጥ የሚሳተፉት ሰራተኞችን እየቀጣሁ ነው ሲል የደንብ ማስከበር ባለስልጣን ተናገረ
- sheger1021fm
- Dec 15, 2023
- 1 min read
ህገወጥ ግንባታን፣ የጎዳና ላይ ንግድን ጨምሮ ሌሎች ህገወጥ ድርጊቶችን እንዲያስከብሩ ከማሰማራቸው ሰራተኞች ሌብነት ውስጥ የሚሳተፉትን እየቀጣሁ ነው ሲል የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ተናገረ፡፡
በዚህም 17 ሰራተኞችን ቀጥቻለሁ ከስራ እስከማገድም ደርሻለሁ ብሏል፡፡
ፋሲካ ሙሉ ወርቅ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments