ታህሳስ 5፣2017 - የአፍሪካ ህብረት የኮሚሽነርነት ምርጫ / au chairman candidates
- sheger1021fm
- Dec 14, 2024
- 1 min read
በየአምስት ዓመቱ መሪዎቹን የሚመርጠው የአፍሪካ ህብረት ከሁለት ወራት በኋላ አዲስ ኮሚሽነር ለመሰየም በዝግጅት ላይ ነው፡፡
የህብረቱ ኮሚሽነር ለመሆን በምርጫ ዘመቻ ላይ ያሉት የኬንያው ፖለቲካና ራይላ ኦዲንጋ እና የጅቡቲው የውጪ ጉዳይና አለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር መሀመድ አሊ የሱፍ ናቸው፡፡
በመጪው ምርጫ ቢቀናዎ ምን ለመስራት አስበዋል? ሲሉ የመገናኛ ብዙሃን አባላት አዲስ አበባ የተገኙትን የጅቡቲውን የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴርን ጠይቀዋል፡፡
ከጠያቂዎቹ አንዱ ሸገር ራዲዮ ነው፡፡
የኔነህ ሲሳይ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Website: https://shorturl.at/yCz7q
📌 YouTube: https://t.ly/9uH-g
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Komen