top of page

ታህሳስ 7፣ 2015- ሙስና ወዝ የተጣገብነው ጉድለት ሆነና፣ ለማክሰሚያ ተብለው የተወጠኑት ርምጃዎች ሁሉ የማያስፈሩት ሆነ

  • sheger1021fm
  • Dec 17, 2022
  • 1 min read

ሙስና ወዝ የተጣገብነው ጉድለት ሆነና፣ ለማክሰሚያ ተብለው የተወጠኑት ርምጃዎች ሁሉ የማያስፈሩት ሆነ፡፡


መንግስትም ካሁን በፊት ሙስናን ለመቆጣጠር ይበጀኛል የሚላቸው ዘዴዎች መቀየሱን ይነግረናል እንጂ ውጤቱን አያሳየንም፡፡


ሌላው ቀርቶ፣ የሹማምንት ሀብትና ንብረት ተመዝግቦ፣ ለሕዝብ ይፋ ይሆናል ተብሎ የነበረው የውሃ ሽታ ሆኖ ቀረ፡፡


ሹሞቹ ማን ይጠይቀናል ብለው ይሁን? መዝጋቢው ሳስበው ደከመኝ ብሎ ይተወው አናውቅም፡፡


በሙስኞች ላይ የሚያስደነግጥ ማስጠንቀቂያ ተሰጠ፡፡

ግን ሙሰኛነት እንኳን ሊደነግጥ ክንዱን አፈረጠመ፡፡


አሁንምሥራ የተደራረበባቸው ሚኒስትሮች የሚገኙት ሌላ ኮሚቴ መቋቋሙ ተነግሮናል፡: ውጤት ያስገኝ ይሆን?


ቴዎድሮስ ወርቁ


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Commentaires


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page