ታህሳስ 7፣ 2015- ቀድሞውንም በቂ የባቡር ቁጥር አይሰማራበትም
- sheger1021fm
- Dec 16, 2022
- 1 min read
ቀድሞውንም በቂ የባቡር ቁጥር አይሰማራበትም፡፡
በተደጋጋሚም የባቡር ምልልስ ይቋረጥበታል የሚል ቅሬታ የሚቀርብበት የአዲስ አበባ የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ከተማዋ ላይ ከናካቴው አገልግሎት ካቆሙ ሰነባበተ፡፡
ምክንያቱ ምን ይሆን?
ትዕግስት ዘሪሁን
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Kommentarer