ታህሳስ 8፣2016 - አንድ ግለሰብን አግተው ለማስለቀቂያ 10 ሚሊዮን ብር የጠየቁ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለዋል
- sheger1021fm
- Dec 18, 2023
- 1 min read
ሰሞኑን የአንድን ዶክተር ሕይወት ባሳጣው የፖሊስ ባልደረባ ላይ ምርመራው እየተደረገ ነው ተባለ፡፡
አንድ ግለሰብን አግተው ለማስለቀቂያ 10 ሚሊዮን ብር የጠየቁ ግለሰቦችም በቁጥጥር ስር ውለዋል ምርመራም እየተደረገባቸው ነው ሲል የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ተናገረ፡፡
ወንድሙ ሀይሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Bình luận