በተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተው ድርቅ፤ ረሃብ እና መፈናቀልን እያስከተለ መሆኑ ይነገራል፡፡
ድርቅን ለመቋቋም የቅድመ ዝግጅት ስራም እምብዛም እንደማይከወን ይሰማል፡፡
በዝናብ እጥረት ተከስቶ ሞት ጭምር እያስከተለ ነው የተባለው የአማራ ክልል ድርቅ ለመቋቋም የግብርና ቢሮው ምን እየሰራ እንደሆነ ጠይቀናል፡፡
ፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments