ታህሳስ 9፣2016 - ቀበሮ ሜዳ የሚገኙት ተፈናቃዮች ወደ ተፈናቀሉበት ቦታ ካልተመለሱ የምግብ እርዳታ እንደማያገኙ ተነግሯቸዋል ተብሏል
- sheger1021fm
- Dec 19, 2023
- 1 min read
በጎንደር ቀበሮ ሜዳ የሚገኙ ተፈናቃዮች ምዕራብ አርማጮ ላይ የመስፈር ፍላጎት እንዳላቸው ተነገረ፡፡
መንግስት ግን ይህንን ለማድረግ ፈቃደኛ አይደለም፡፡
በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ተፈናቅለው ቀበሮ ሜዳ የሚገኙት ተፈናቃዮች ወደ ተፈናቀሉበት ቦታ ካልተመለሱ የምግብ እርዳታ እንደማያገኙም ተነግሯቸዋል ተብሏል፡፡
ማርታ በቀለ
ተያያዥ ዘገባ (1) http://tinyurl.com/58k9fu4j
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments