ታህሳስ 9፣2016 - ትናንት ምሽት አንድ ሰው በጥይት መገደሉን ሰምተናል
- sheger1021fm
- Dec 19, 2023
- 1 min read
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአዲስ አበባ በጥይት ተመትተው የሚገደሉ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ነው፡፡
ቦሌ ኤድናሞል አካባቢ አንድ ሰው በጥይት መገደሉን ሰምተናል፡፡
ፖሊስ ጉዳዩን እያጣራለሁ ነው ብሏል፡፡
ቴዎድሮስ ወርቁ
ተቀራራቢ ዘገባ https://tinyurl.com/ydsnc2fz
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments