ነሐሴ 1፣2015 - ወንጀል በሚፈፀሙት ላይ ተመጣጣኝ ቅጣት እየተጣለባቸው አይደለም ተባለ
- sheger1021fm
- Aug 7, 2023
- 1 min read
በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶች ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች ላይ ተመጣጣኝ ቅጣት አለመጣሉ ችግሩ እንዲደጋገም አድርጎታል ተባለ፡፡
በተለይ ድርጊቱ አዲስ አበባ ላይ ይበረታል ተብሏል፡፡
ፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Kommentare