ነሐሴ 16፣2015 - የባህር ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ እቃ ማመላለስ ስራ ተዋጥቶልኛል አለ
- sheger1021fm
- Aug 22, 2023
- 1 min read
የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ከወደብ ወደ ወደብ እቃ ማመላለስ ስራ ተዋጥቶልኛል አለ፡;
በተጠናቀቀው ዓመትም ከ1 ነጥብ 1 ሚሊዮን ቶን በላይ አጓጉዣለሁ ብሏል፡፡
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments