ነሐሴ 17፣2015 - የተጎዱ ዜጎችን ለማገዝ እክል ገጥሞኛል ሲል የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ተናገረ
- sheger1021fm
- Aug 23, 2023
- 1 min read
በአማራ ክልል በነበረው የፀጥታ ችግር ምክንያት የተጎዱ ዜጎችን ለማገዝ እክል ገጥሞኛል ሲል የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ተናገረ፡፡
ድርጅቱ የሰብአዊ እርዳታ የሚከወኑ ተቋማት በግጭት ጊዜ ከጉዳት ሊጠበቁ እና ከለላ ሊሰጣቸው ይገባል ብሏል፡፡
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments