top of page

ነሐሴ 18፣2015 - የከተሞች የምግብ ዋስትና እና ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት ዘንድሮ ስድስተኛ ዓመቱ ላይ ይገኛል

  • sheger1021fm
  • Aug 24, 2023
  • 1 min read

በመንግስትና በአለም ባንክ ትብብር በኢትዮጵያ የተተገበረው የከተሞች የምግብ ዋስትና እና ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮጀክት ዘንድሮ ስድስተኛ ዓመቱ ላይ ይገኛል።


በ11 የሀገራችን ከተሞች የተጀመረው ይህ ፕሮጀክት በከፋ ድህነት የሚኖሩ ዜጎችን ህይወት የመለወጥ ግብ ያለው ነው።


ለመሆኑ እስከ አሁን የምን ያህል ሰዎችን ኑሮ አሻሽሏል? መሰረታዊ ይዘቱስ ምንድነው?


ንጋቱ ረጋሣ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

コメント


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page