ነሐሴ 19፣2015 - የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች በችግር የምናሳልፈው ጊዜ እየተራዘመ ነው አሉ
- sheger1021fm
- Aug 25, 2023
- 1 min read
ከተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በተፈናቃይ መጠለያና ከማህበረሰቡ ጋር ተቀላቅለው የሚኖሩ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች የመልሶ ማቋቋም ስራ ስላልተከወነ በችግር የምናሳልፈው ጊዜ እየተራዘመ ነው አሉ፡፡
ባሉበት ሁኔታ በጊዜዊነት ስራ ለመስራት እና እንደልብ ለመንቀሳቀስ የሚያስችል መታወቂያ እንዲሰጣቸውም ጠይቀዋል፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments