ነሐሴ 26፣2015 - አለመረጋጋትና ግጭት የሀገራዊ ምክክሩን በሚፈለገው ጊዜ እንዳይካሄድ እያደረገው ነው
- sheger1021fm
- Sep 1, 2023
- 1 min read
በአማራ፣ በኦሮሚያ እና በሌሎችም አካባቢዎች ያለው አለመረጋጋትና ግጭት የሀገራዊ ምክክሩን በሚፈለገው ጊዜ እንዳይካሄድ እያደረገው ነው፡፡
የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክከር ኮሚሽን በነፍጥ መነጋገር ይብቃ፣ በጠረጴዛ ዙሩያ ተቀመጡ እያለ ነው፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments