ነሐሴ 3፣2015 - ሀገራዊ ምክክሩን የሚያደናቅፉ ግጭቶች በቅድሚያ እልባት እንዲያገኙ እየተሰራ ነው ተባለ
- sheger1021fm
- Aug 9, 2023
- 1 min read
በቅርቡ ይካሄዳል ተብሎ የሚጠበቀውን ሀገራዊ ምክክር በታሰበው ጊዜ ለማካሄድ እያደናቀፉ ያሉና እዚህም እዚያም የሚነሱ ግጭቶች በቅድሚያ እልባት እንዲያገኙ እየተሰራ ነው ተባለ፡፡
የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ግጭቶች በአስቸኳይ እንዲቆሙ ጥሪ አቅርቧል፡፡
የግጭቱ ተዋንያን በጠረጴዛ ዙሪያ የሚመጡበትን መንገድ እያመቻቸ ስለመሆኑም በሰጠው መግለጫ ተናግሯል፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments