ነሐሴ 3፣2015 - የእግረኛ መንገዶች ላይ የሚፈፀሙ ህገ-ወጥ ተግባሮች ለአደጋ እየዳረጉ ነው ተባለ
- sheger1021fm
- Aug 9, 2023
- 1 min read
በአዲስ አበባ የእግረኛ መንገድ ግንባታ እና ጥገና ስራዎች በየጊዜው ቢከወኑም፤ በመንገዶቹ ላይ በሚፈፀም ህገ-ወጥ ተግባር ብልሽት ይገጥማቸዋል፡፡
እግረኞችንም ለትራፊክ አደጋ ያጋልጣል ተባለ፡፡
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Comments