ነሐሴ 30፣2015 - ኢትዮጵያ ከ7 ዓመታት በኋላ ከወጭ ንግድ 28 ቢሊዮን ዶላር ገቢ እንደምታገኝ ተነገረ
- sheger1021fm
- Sep 6, 2023
- 1 min read
ኢትዮጵያ ከ7 ዓመታት በኋላ ከወጭ ንግድ 28 ቢሊዮን ዶላር ገቢ እንደምታገኝ በጥናት ማረጋገጡጥ የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ተናገረ፡፡
እስካሁን ከ4 ቢሊዮን ዶላር ከፍ ያላለው የወጭ ንግድ ገቢን በ7 ዓመት ውስጥ እንዴት 24 ቢሊዮን ዶላር ብልጫ ያለው ማድረግ ይቻላል?
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments