ነሐሴ 4፣2015 - ኢትዮጵያ የብሪክስ ማህበርተኛ ለመሆን ያቀረበችውን ጥያቄ ሩሲያ በበጎ እንደምትመለከተው ተናገረች
- sheger1021fm
- Aug 10, 2023
- 1 min read
ሩሲያ በዓመት ለ100 ኢትዮጵያዊን ተማሪዎች ነፃ የትምህርት እድል ለመስጠት ማሰቧንም በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ተናግረዋል፡፡
ንጋቱ ሙሉ
የሸገርንወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments