ነሐሴ 4፣2015 - ከኢትዮጵያ የከበሩ ማዕድናትን ምዕራባዊያን የበለጠ ተጠቃሚ እየሆኑ ነው ተብሏል
- sheger1021fm
- Aug 10, 2023
- 1 min read
ኢትዮጵያ ወርቅና ሌሎች ማዕድኖቿ ለውጪ ገበያ አቅርባ የምታገኘው ገቢ ከግማሽ ሚሊየን ዶላር ያነሰ ነው፡፡
በወጉ ቢሰራበት እንደ ኦፓልና ኤመራልድ ያሉ የከበሩ ማዕድናት ብቻቸውን ከዚህ የተሻለ ገቢ ማስገባት ይችሉ ነበር ተብሏል፡፡
ኢትዮጵያ ጥሬ የከበሩ ማዕድናትን ለውጪ ገበያ እያቀረበች ምዕራባዊያን አገራት የሀብቱ የበለጠ ተጠቃሚ እየሆኑ ነው ተብሏል፡፡
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርንወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comentários