top of page

ነሐሴ 8፣2015 - በባንኮች እና በጥቁር ገበያ የዶላር የምንዛሪ ልዩነት እየተንቦረቀቀ መጥቷል

  • sheger1021fm
  • Aug 14, 2023
  • 1 min read

በባንኮች እና ይፋዊ ባልሆነው ገበያ ወይንም ጥቁር ገበያ የዶላር የምንዛሪ ልዩነት እየተንቦረቀቀ መጥቷል፡፡


መንግስት የጥቁር ገበያውን ለመቆጣጠር እርምጃ እየወሰደ እንደሆነ ቢናገርም ድርጊቱ በአደባባይ ሊያውም ባንኮችን ከሚያስተዳድር ብሔራዊ ባንክ አቅራቢያ ይፈፀማል፡፡


የዶላር እጥረቱም ከፍተኛ ነው፡፡ ታዲያ ምን ይሻላል?


ያሬድ እንዳሻው


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page