ነሐሴ 9፣2015 - ለህክምና መሳሪያ ጥገና የሚወጣን ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ማስቀረት ተችሏል ተባለ
- sheger1021fm
- Aug 15, 2023
- 1 min read
በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የሕክምና ተቋማትን የመድኃኒት እና የህክምና መሳሪያዎች እጥረት ለማስቀረት በከተማዋ ጤና ቢሮ በኩል የተለያዩ የማሻሻያ ስራዎች ተከውነዋል ተባለ፡፡
በተጠናቀቀው በጀት አመት ለህክምና መሳሪያ ጥገና የሚወጣን ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ማስቀረቱን ቢሮው ተናግሯል፡፡
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Website: t.ly/ShegerFM
YouTube: t.ly/SHEGER
Comments