top of page

ጥቅምት 21፣2016 - አስመጭና ላኪዎች ከባንክ በሚያገኙት የፈቃድ ሰነድ ደጋግሞ መላክና ማስመጣትን የሚፈቅደው አሰራር ሊከለከል ነው

አንዳንዶች ለህገ-ወጥ ድርጊት ተጠቅመውበታል በሚል አስመጭና ላኪዎች ከባንክ በሚያገኙት የፈቃድ ሰነድ ደጋግሞ መላክና ማስመጣትን የሚፈቅደው አሰራር ሊከለከል ነው፡፡


ብሔራዊ ባንክ ለባንኮች በፃፈው ደብዳቤ ከመጭው ህዳር 10 ጀምሮ የክፍልፋይ የባንክ ፈቃድ እንዳይሰጡ ትዕዛዝ አስተላልፏል፡፡


ትዕግስት ዘሪሁን

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comentarios


bottom of page