አንድ እቃ ተፈላጊነቱ ሲጨምር ከሌላ እቃ ጋር አዳብሎ መሸጥ ትክክል ነው ወይ? ህጉስ ይፈቅድለታል?sheger1021fmOct 17, 20231 min readሁለት ይግዙ አንድ በነፃ ወይንም አንዱን ምርት በቅናሽ ለመግዛት ሌሎች ምርቶችን መግዛት አለብዎት የሚሉ የማሻሻጫ ስልቶች ይሰማሉ፡፡አንድ እቃ ተፈላጊነቱ ሲጨምር ከሌላ እቃ ጋር አዳብሎ መሸጥ ትክክል ነው ወይ? ህጉስ ይፈቅድለታል?
Comments