መስከረም 11፣2016 - አአዩ በ2016 የትምህርት ዘመን ተማሪዎችን የምቀበለው መንግስት በሚያደርገው ምደባ መሰረት ነው አለ
- sheger1021fm
- Sep 22, 2023
- 1 min read
ራስ ገዝ ለመሆን ከመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መካከል ቀዳሚው ይሆናል የተባለው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ ሲሆን ቀድሞ ለመክፈል የገንዘብ አቅም ለሌላቸው አሰራር ተበጅቷል አለ፡፡
በ2016 የትምህርት ዘመን ግን ተማሪዎችን የሚቀበለው መንግስት በሚያደርገው ምደባ መሰረት መሆኑን ተናግሯል፡፡
በረከት አካሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments