መጋቢት 20፣2016 - አካል ጉዳተኞችን የተመለከተ አዋጅ ለመጀመሪያ ጊዜ ሊወጣ መሆኑ ተሰምቷል
- sheger1021fm
- Mar 29, 2024
- 1 min read
አካል ጉዳተኞችን የተመለከቱ ህጎች እዚህ እና እዚያ ተበጣጥሰው በመገኘታቸው ለመተግበር አስቸጋሪ ነው ሲባል ይሰማል፡፡
በዚህም የተነሳ አካል ጉዳተኞችን የተመለከተ አዋጅ ለመጀመሪያ ጊዜ ሊወጣ መሆኑ ተሰምቷል፡፡
ምንታምር ፀጋው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments