መጋቢት 2፣2016 - ኢትዮ ቴሌኮም በቴሌብር የክፍያ ሥርዓት፣ አማራጭ የሚሆንለት የፖስ ማሽን ወደ ገበያው ለማስገንባት ሙከራዬን አጠናቅቄያሁ አለ
- sheger1021fm
- Mar 11, 2024
- 1 min read
ኢትዮ ቴሌኮም በቀን 5 ቢሊዮን ብር የሚላወስበትን ቴሌብር የክፍያ ሥርዓት፣ አማራጭ የሚሆንለት በሀገር ቤት የተመረተ የፖስ ማሽን ወደ ገበያው ለማስገንባት ሙከራዬን አጠናቅቄያሁ አለ፡፡
ተህቦ ንጉሴ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comentarios