ኢትዮጵያ ወደ ብሪክስ ስምምነት ለመግባት ማመልከቻ ማስገባቷ ተሰማ
- sheger1021fm
- Jun 29, 2023
- 1 min read
ሰኔ 22፣2015
ብራዚል፣ ህንድ፣ ቻይና እና ደቡብ አፍሪካን ወዳጣመረው እና ብሪክስ ተብሎ ወደ ሚጠራው ማህበር ኢትዮጵያ ለመግባት ማመልከቻ ማስገባቷ ተሰማ።
የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር በወቅታዊ ጉዳዮች ለይ መግለጫ ሰጥቷል።
የኔነህ ሲሳይ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments