የአርባ ምንጭ አቅራቢያዎቹ አባያ እና ጫሞ ሐይቆች የመጥፋት አደጋ ተጋርጦባቸዋል ተባለsheger1021fmJun 23, 20231 min readሰኔ 16፣2015 የአርባ ምንጭ አቅራቢያዎቹ አባያ እና ጫሞ ሐይቆች የመጥፋት አደጋ ተጋርጦባቸዋል ተባለ፡፡ ሃይቆቹ በደለል እየተሞሉ፣ ጥልቀታቸውን እየቀነሰው፣ በውስጣቸውም ያለው ብዝሃ ህይውት እየጠፋ መሆኑን ሰምተናል፡፡ ማርታ በቀለ#Ethiopia #ShegerWerewoch #አባያ_ሐይቅ #ጫሞ_ሐይቅ #አርባ_ምንጭ #ብዝሃ_ህይውትየሸገርንወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
Comments