ሚያዝያ 22፣2016 - እንጀራ ፍለጋ ባህር ማዶ ተጉዘው አልሆንላቹ ብሏቸው፤ የተመለሱ ሰዎች በምን ሁኔታ ላይ ይገኛሉ?
- sheger1021fm
- Apr 30, 2024
- 1 min read
በሳውዲ አረቢያ ህጋዊ ሰነድ የላቸውም በሚል በየእስር ቤቱ እና ማጎሪያዎች ውስጥ ያሉ በሺህዎች የሚቆጠሩ ሰዎች እየተመለሱ ነው፡፡
እንጀራ ፍለጋ ባህር ማዶ የተጓዙ ሰዎች አልሆንላቹ ብሏቸው፤ የተመለሱት በምን ሁኔታ ላይ ይገኛሉ?
ምንታምር ፀጋው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Hozzászólások