ጳጉሜ 1፣2015 - እየተገነቡ ያሉ 6 መሸጋገሪያ ድልድዮች ከመጪው ጥር ወር በፊት ይጠናቀቃሉ ተብሎ ተስፋ ተደርጓል
- sheger1021fm
- Sep 7, 2023
- 1 min read
የአዲስ አበባን የትራፊክ መጨናነቅ ያቃልላሉ ተብሎ ተስፋ የተጣለባቸው ግዙፍ መሸጋገሪያ ድልድዮች በ 2.7 ቢሊዮን በር እየተገነቡ ነው ተባለ፡፡
ድልድዮቹ ስድስት ሲሆኑ ከመጪው ዓመት ጥር ወር በፊት ይጠናቀቃሉ ተብሎ ተስፋ ተደርጓል፡፡
ፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments