እገዳው ኢትዮጵያን የውጭ አምራቾችን እያሳጣት ነው ተባለ
- sheger1021fm
- Nov 1, 2023
- 1 min read
አሜሪካ ለአፍሪካ ሀገራት የሰጠችው የቀረጥና ኮታ የንግድ እድል የታገደችው ኢትዮጵያ እገዳው የውጭ አምራቾችን እያሳጣት ነው ተባለ፡፡
የሀገር ቤት የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪዎች አሁን በአማራ ክልል ባለው ጦርነት ምክንያት ገበያ አጥተናል እያሉ ነው፡፡
ፋሲካ ሙሉወርቅ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments