የካቲት 5፣2016 - ከረሚታንስ በአግባቡ ለመጠቀም በተለያዩ ሀገራት የሚኖሩ ዜጎችን መረጃ የት ማን አለ? የሚለውን መሰነድ ቀዳሚው ነው ተብሏል
- sheger1021fm
- Feb 13, 2024
- 1 min read
መንግስት በተለያዩ ሀገራት 3 ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን ለስደት እንደሚኖሩ ይናገራል፡፡
በህጋዊና በህገ-ወጥ መንገድ ከሀገር የወጡ ኢትዮጵያውያ መረጃ በአግባቡ ባለመያዙ ቁጥሩ ከዚሁ በእጥፍ ሊበልጥ እንደሚችል ተገምቷል፡፡
ከረሚታንስና በሌላም መንገድ በአግባቡ ለመጠቀም በተለያዩ ሀገራት የሚኖሩ ዜጎቿን መረጃ የት ማን አለ? የሚለውን መሰነድ ቀዳሚው ነው ተብሏል፡፡
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comentarios