ከፃግብጂ እና አበርገሌ ወረዳዎች ተፈናቅለው በሰቆጣ እና አካባቢው ተጠልለው የነበሩ ተፈናቃዮች ወደ አካባቢያቸው ቢመለሱም ከባድ ሕይወት እየገፉ ነው ተባለ
- sheger1021fm
- Jun 29, 2023
- 1 min read
ሰኔ 20፣2015
ከፃግብጂ እና አበርገሌ ወረዳዎች ተፈናቅለው በሰቆጣ እና አካባቢው ተጠልለው የነበሩ ተፈናቃዮች ወደ አካባቢያቸው ቢመለሱም ከባድ ሕይወት እየገፉ ነው ተባለ፡፡
ገበሬዎችም ከእርሻቸውና ከማሳቸው እየዋሉ አይደሉም ተብሏል፡፡
ፋሲካ ሙሉወርቅ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments