ከፍተኛ ሀብት የሚያንቀሳቅሰው መንግስት ሆኖ ሳለ ቅጥር አልፈፅምም ማለቱ ተገቢ ነው ወይ?
- sheger1021fm
- Jun 20, 2023
- 1 min read
ሰኔ 13፣2015
መንግስት በመጭው በጀት ዓመት አዲስ የሰራተኛ ቅጥር እንደማይፈፅም ተናግሯል፡፡
ከፍተኛ ሀብት የሚያንቀሳቅሰው መንግስት ሆኖ ሳለ ቅጥር አልፈፅምም ማለቱ ተገቢ ነው ወይ?
ትምህርት ላይ ያሉ ወጣቶችስ በዚህ ረገድ ምን መሳይ ዝግጀት ማድረግ አለባቸው?
ያሬድ እንዳሻው የምጣኔ ሐብት ባለሙያዎችን አነጋግሯል
ያሬድ እንዳሻው
https://tinyurl.com/y6hm5w5m
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
https://bit.ly/33KMCqz
Comments