top of page

ጥር 23፣2016 - ወላይታ ዞን ተጀምሮ የነበረው የተማሪዎች ምገባ በመቆሙ ትምህርት የሚያቋርጡ ተማሪዎች ቁጥር በርክቷለ ተባለ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን ተጀምሮ የነበረው የተማሪዎች ምገባ በመቆሙ ትምህርት የሚያቋርጡ ተማሪዎች ቁጥር በርክቷለ ተባለ፡፡


በተለይ በቆላማ አካባቢዎች ችግሩ ሊሰፋ እንደሚችል ስጋት መፍጠሩን የዞኑ የትምህርት ቢሮ ለሸገር ተናግሯል፡፡


በረከት አካሉ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…



Comments


bottom of page