ዓለም አቀፍ ትንታኔ-እስራኤል እና ሳውዲ አረቢያ ይፋዊ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት መመስረታቸው አይቀርም የሚለው ጉዳይ ጎልቶ እየተሰማ ነው
- sheger1021fm
- Oct 3, 2023
- 1 min read

እስራኤል እና ሳውዲ አረቢያ ይፋዊ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት መመስረታቸው አይቀርም የሚለው ጉዳይ ጎልቶ እየተሰማ ነው፡፡
ነገሩ እንካ በእንካ ያላጣው ነው። የኒኩሊየር ጉዳይም አለበት ተብሏል። ማን ከማን ምን ይፈልጋል?
የኔነህ ከበደ
Comentários