ጥቅምት 1፣2016 - የ2016 የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን አገልግሎት ምዝገባ በአዲስ አበባ መጀመሩ ተነገረ
- sheger1021fm
- Oct 12, 2023
- 1 min read
የ2016 የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን አገልግሎት ምዝገባ በአዲስ አበባ መጀመሩ ተነገረ፡፡
አገልግሎቱን ለማሻሻል በመንግስት የሚደረገው ድጎማ ጨምሯል ተብሏል፡፡
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Kommentare