የሀገር ውስጥ መድኃኒት አምራቾች ከሚያስፈልገው ፍላጎት የሚያቀርቡት ወደ 5 በመቶ ዝቅ ብሏል
- sheger1021fm
- Nov 15, 2023
- 1 min read
የሀገር ውስጥ መድኃኒት አምራቾች እስከ 20 በመቶውን የመድኃኒት ፍላጎት በሀገር ውስጥ እያመረቱ ሲያቀርቡ ቆይተዋል፡፡
አሁን በተለያዩ ችግሮች ምክንያት ከሚያስፈልገው ፍላጎት የሚያቀርቡት ወደ 5 በመቶ ዝቅ ብሏል፡፡
ዘርፉ የተወሳሰበ ችግር እንዳለበት እና መንግስት ሊደግፋቸው እንደሚገባ አምራቾች ለሸገር ነግረዋል፡፡
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comentarios